የመጀመሪያው የኢትዮጵያ አጋሮች ጋዜጣን በአክብሮት እናቀርባለን!
Ethiopia
- Adults
- Caregivers
- Disability
- Mental health
- Awareness
- Inspiration
- Activities
(Read this post in English.)
በዚህ ጋዜጣ ውስጥ ከአጋሮቻችን የሰበሰብናቸው እና መዚቃ ሕይወትን እንዴት ሊቀይር እንደሚችል የሚያሳዩ አነሳሽ ታሪኮችን ልናጋራችሁ እንፈልጋለን። በአዲስ አበባ የምንሰራው ስራ የት እንደ ደረሰ ለማወቅ የምትፈልጉ ወይንም ሙዚቃን በሕክምና እና እንክብካቤ እንዴት መጠቀም እንደምትችሉ ለማየት የጓጓችሁ ከሆነ በዚህ ጋዜጣ ውስጥ የፈለጉትን ሁሉ ማግኘት ይችላሉ።
በአዲስ አበባ እና በሌላም ቦታ ላይ የሙዚቃ ቴራፒ እየተጠቀሙ ያሉ አጋሮቻችን ስላሳለፉት ጉዞ፣ ፈተና እና ስኬቶች ያንብቡ።
ለሱ አላማ አለኝ። የሙዚቃ ህክምና ለእሱ በጣም ጥሩ እንደሆነ አውቃለሁ… ሰዎች ስሜታቸውን የሚገልጹት በሙዚቃ ነው። ሲዘፍኑ ነጻ ናቸው።
ቡላ ኤታና የኢትዮጵያ አካል ጉዳት አገልግሎት ስር በሚገኘውን ገፈርሳ የአዕምሮ ጤና እና የማገገሚያ
በኢትዮጵያ የሚገኙ ከሆነ እና በአዕምሮ ጤና እንክብካቤ ላይ ሙዚቃን ስለመጠቀም የመማር ፍላጎት ካላችሁ የአለምአቀፍ ብሮግራም አስተባባሪያችንን ማክዳ ሚሼልንድጋፍ እንዴት እንደምናደርግላችሁ ለተጨማሪ መረጃ በኢሜል makedamitchell@musicastherapy.org ማነጋገር ትችላላችሁ፡፡